በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች

  • እስክንድር ፍሬው

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ፕሮፌሰፍ መረራ ጉዲና

ዶ/ር ዐብይ አህመድንና የለውጥ ቡድናቸውን ስልጣን ያመጣው የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ነው ሲሉ ሁለት አንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አስታወቁ፡፡

ዶ/ር ዐብይ አህመድንና የለውጥ ቡድናቸውን ስልጣን ያመጣው የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ነው ሲሉ ሁለት አንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አስታወቁ፡፡ እሳቸው ጠ/ሚኒስትር ሆነው እንዲመረጡ አሜሪካ እጇን አስገብታለች መባሉንም እንደማይቀበሉ ገልፀዋል፡፡

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋንና ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን ያነጋገራቸዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች