የሽብር ክሥ ተመሥርቶባቸው የነበሩ አምስት ሰዎች በነፃ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ወስኗል፡፡
አዲስ አበባ —
የሽብር ክሥ ተመሥርቶባቸው የነበሩ አምስት ሰዎች በነፃ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ወስኗል፡፡
በነዘላለም ወርቅአገኘሁ ዶሴ በአሸባሪነት ወንጀል ተከስሰው ሲከራከሩ የቆዩት የሦስት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ የአረና፣ የሰማያዊና የቀድሞው አንድነት ፓርቲዎች የአመራር አባላትና አንድ ሌላ ተከሣሽ ናቸው፡፡
የፈደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የቀረበባቸውን ክሥ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ወስኗል፡፡
የቀሩት አምስት ተጠርጣሪዎች ደግሞ በተለወጠ አንቀፅ እንዲከላከሉ ፍርድ ቤቱ ወስኗል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡