የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር በዶ/ር መረራ ጉዲና እና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል፡፡
አዲስ አበባ —
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር በዶ/ር መረራ ጉዲና እና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል፡፡
ዓቃቤ ሕግ በማስረጃነት ዘግይቶ ባቀረባቸው ሲዲዎች የተከሳሽ ጠበቆች ከብይኑ በፊት አስተያየታቸውን እንዲሰጡ ፍርድ ቤቱ ትዛዝ ሰጥቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ፍርድ ቤት በዶ/ር መረራ ጉዲና ጉዳይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል