የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የዶ/ር መረራ ጉዲና ጠበቆች ያቀረቡት ተጨማሪ መቃወሚያ የወንጀል ሕግ ስነሥርዓቱን ድንጋጌዎች ያልተከተለ ነው አለ፡፡
አዲስ አበባ —
የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የዶ/ር መረራ ጉዲና ጠበቆች ያቀረቡት ተጨማሪ መቃወሚያ የወንጀል ሕግ ስነሥርዓቱን ድንጋጌዎች ያልተከተለ ነው አለ፡፡
ፍርድ ቤቱ በዚሁ መሠረት ውድቅ እንዲያደርገውም አመለከተ፡፡ በተከሳሽ ላይ ያቀረበው ማስረጃም በሕግ አግባብነት አለው ሲል ተከራከረ፡፡ ፍርድ ቤቱ ብይኑን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የዶ/ር መረራ ጉዲና ጠበቆች ተጨማሪ መቃወሚያ