መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁ

  • መለስካቸው አምሃ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁ፡፡

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁ፡፡

ሁለቱም ተቃዋሚ የፖለቲካ ደርጅቶች፣ ድርድሩን ለመጀመር ዝግጁ መሆናቸውንም ገልፀዋል።

ድርድሩ ገለልተኛ የሀገር ውስጥ አደራዳሪዎች ይኖሩበታል ተብሏል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁ