ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረበውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬም እንዳልተረጎመው አስታወቀ። አቶ በቀለ ገርባ ከዚህ በኋላ በኃይል ተገድጄ ካልሆነ ችሎት አልቀርብም አሉ።
አዲስ አበባ —
ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረበውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬም እንዳልተረጎመው አስታወቀ።
ፍርድ ቤቱ የኮርፖሬሽኑን ማብራሪያ ውድቅ አድርጎ በማስጠንቀቂያ በተለዋጭ ቀጠሮ ትርጉሙን እንዲያቀርብ አዘዘ።
አቶ በቀለ ገርባ ከዚህ በኋላ በኃይል ተገድጄ ካልሆነ ችሎት አልቀርብም አሉ። ፍርድ ቤቱ የተለያዩ ትዕዛዞችን ሰጥቷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5