በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው የድምፅ ከምስል ማስረጃ ሲዲ ሊታይ፣ ሊደመጥ አልቻለም

  • መለስካቸው አምሃ

በቀለ ገርባ

በቀድሞ በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር በአቶ በቀለ ገረባ ላይ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበው የሲዲ ወይንም የድምፅ ከምስል ማስረጃ ዛሬም በቴክኒክ ችግር ምክንያት ሊታይም፣ ሊደመጥም እንዳልቻለ ተገለፀ፡፡

ተከሳሽና የተከሳሽ ጠበቃ ይሕ የዓቃቤ ሕግ ማሰረጃ እንዲታለፍ ቢጠይቁም ፍርድ ቤቱ የአጭር ጊዜ ቀጥሮ ሰጥቶ ዓቃቤ ሕግ ማስረጃውን እንዲያቀርብ አዘዘ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5