"በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን ከ28 ያላነሱ ሰዎች ተገድለዋል" - ሰመጉ

  • መለስካቸው አምሃ

ኢትዮጵያ ካርታ

በኢትዮጵያ በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን በአለፈው ዓመት መጀመሪያ ላይ በተፈጠረው ብሄር ተኮር ግጭት ከ28 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸውን የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ልዩ መግለጫ አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን በአለፈው ዓመት መጀመሪያ ላይ በተፈጠረው ብሄር ተኮር ግጭት ከ28 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸውን የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ልዩ መግለጫ አስታወቀ፡፡

በግጭቱ ቀላል የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ከመቶ በላይ ሲቆጠሩ፣ በመቶ ሚሊዮኖች ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

“በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን ከ28 ያላነሱ ሰዎች ተገድለዋል” - ሰመጉ