ፍርድ ቤት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለእነ አቶ ጉርሜሳ አያኖ እንዲመስክሩ የሰጠውን ትዕዛዝ አፀና

  • መለስካቸው አምሃ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ቀደም ሲል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለእነ አቶ ጉርሜሳ አያኖ እንዲመስክሩ የሰጠው ትዕዛዝ አፀና፡፡

እነዚህና ሌሎችም የመካላከያ ምስክሮች እንዲሰሙ ቀጠሮ ይዟል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5