የጁባ አይሮፕላን ጣቢያ መከፈት የመረጋጋት ምልክት እንደሆነ ተገለፀ

የሰሞኑ የጁባ ግጭት ያፈናቀላቸው ደቡብ ሱዳናዊያን

Your browser doesn’t support HTML5

የጁባ አይሮፕላን ጣቢያ መከፈት የመረጋጋት ምልክት እንደሆነ ተገለፀ

የደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ አይሮፕላን ጣቢያ ሰሞኑን በተቀሰቀሰ ግጭት ተዘግቶ ከቆየ በኋላ ዛሬ፤ ማክሰኞ ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም ተከፍቷል፡፡

በኬንያ የደቡብ ሱዳን አምባሣደር ቾል ኦጆንጎ ናይሮቢ ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ተዋጊ ወገኖች ሁሉ ብረት እንዲያወርዱ ትናንት ትዕዛዝ ከሰጡ በኋላ የከተማዪቱ ፀጥታ መመለሱን ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡