የኦህዴድ ጉባዔ በጅማ

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ

“የፖለቲካ ድርጅቶች በሰላማዊ መንገድ ተወዳድራችሁ ህዝብ ከመረጣችሁ ለደቂቃም ቢሆን ወንበር ላይ መቆየት እንፈልግም” ሲሉ የኦህዴድ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አሕመድ ዛሬ ጅማ ላይ ተናግረዋል።

"የፖለቲካ ድርጅቶች በሰላማዊ መንገድ ተወዳድራችሁ ህዝብ ከመረጣችሁ ለደቂቃም ቢሆን ወንበር ላይ መቆየት እንፈልግም" ሲሉ የኦህዴድ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አሕመድ ዛሬ ጅማ ላይ ተናግረዋል።

የኦህዴድና የኢሕአዴግ ሊቀመንበር የኦሮምያ ክልል ገዥ ፓርቲያቸውን ጉባዔ ዛሬ ሲከፍቱ በተናገሩበት ወቅት አክለው “የመጣውን ለውጥ ለማደናቀፍ ከጠላት ጋር የሚያብር ካለ ግን ከጠላት አንለየውም" ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦህዴድ ጉባዔ በጅማ