የምዕራብ ወለጋ ጥቃት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ ቀረበ

በምዕራብ ኦሮምያ ጉሊሶ ወርዳ በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጥሪ አቀረበ።

በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው የኦነግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴም በጉሊሶ ወረዳ በዜጎች ላይ የተፈፀመውን ግድያ አውግዞታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የምዕራብ ወለጋ ጥቃት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ ቀረበ