የኦነግ ሠራዊት አቀባበል - በዛላንበሳ

የኦነግ ሠራዊት በዛላንበሳ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ (ፎቶ ፡ ሙሉጌታ አጽብሃ)

የትግራይ ክልል በሰላማዊ መንገድ ትግል ለሚያደርጉ ሁሉ ድጋፉን እንደሚሰጥ አስታወቀ። የክልሉ መንግሥት ይህንን ያስታወቀው በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሠራዊት አባላት አቀባበል ላይ በተደረገ ንግግር ነው።

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሠራዊት አባላት ትላንት በዛላንበሳ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ በአዲግራት፣ በውቅሮና በመቀሌ አቀባበል እንደተደረጋለቸው ታውቋል።

(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

የኦነግ ሠራዊት አቀባበል - በዛላንበሳ