የኦነግ ታጣቂዎች የፖሊስ አባላትን ገደሉ

በምሥራቅ ጉጂ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሸማቂዎች መካከል የሚደረግ ተኩስ ልውውጥ ቀጥሏል።

በምሥራቅ ጉጂ በመንግሥት ጸጥታ ኃይሎችና በኦነግ ሸማቂዎች መካከል የሚደረግ ተኩስ ልውውጥ ቀጥሏል። የምሥራቅ ጉጂ ዞን አስተዳደር የኦነግ ሸኔ ሲል የገለጻቸዉ ታጣቂዎች በግዳጅ ላይ በነበሩ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት ላይ ተኩስ ከፍተዉ 12 ፖሊሶችን ገድለዋል ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኦነግ ታጣቂዎች የፖሊስ አባላትን ገደሉ