የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ጦላይ ማሠልጠኛ ካምፕ የገቡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የቀድሞ ታጣቂዎች ከአባ ገዳዎች እና የቴክኒክ ኮሚቴው ጋር ባለፈው ሣምንት መጨረሻ ተወያይተዋል።
አዲስ አበባ —
የቴክኒክ ኮሚቴው አባላትም በተነሱ ጥያቄዎች ላይ መልስ ሰጥተው ከኮሚቴው አቅም በላይ ነው ያሏቸውን ጉዳዮች ለሚመለከተው ባለሥልጣን እንደሚያቀርቡ ቃል ገብተዋል። ፀሐይ ዳምጠው ተጨማሪ ይዛለች።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኦነግ የቀድሞ ታጣቂዎች ከአባ ገዳዎችና የቴክኒክ ኮሚቴው ጋር ተወያዩ