አቶ ዳውድ ኢብሳ የመንግሥትን መግለጫ ሰላም የሚያመጣ አይደለም አሉ

በዛላምበሳ በኩል የገቡ የኦነግ ወታደሮች

በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰራዊት ትጥቁን መፍታተ እንዳለበት የኢትዮጵያ መንግሥት አሳሰበ።

በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰራዊት ትጥቁን መፍታተ እንዳለበት የኢትዮጵያ መንግሥት አሳሰበ። ኦነግ በበኩሉ በዚህ መግለጫ ሰላም የሚያመጣ አይደለም ሲል እንደማይስማማ አስታውቋል። ማምሻውን መግለጫ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በበኩላቸው “ኦነግ ትጥቅ አልፈታም ይላል ብዬ አላስብም ፤ እናነጋግራቸዋለን” ብለዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ ዳውድ ኢብሳ የመንግሥትን መግለጫ ሰላም የሚያመጣ አይደለም አሉ