የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ልዩነቶቻቸውን አጥብበው በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸው መግባባት ላይ መድረሣቸውን አስታውቀዋል።
አዲስ አበባ —
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ልዩነቶቻቸውን አጥብበው በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸው መግባባት ላይ መድረሣቸውን አስታውቀዋል።
ወደ ውህደት ለመድረስ ግን ብዙ ሥራዎች መከናወን እንዳለባቸው ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኦፌኮና ኦነግ ልዩነቶቻቸውን አጥብበው በጋራ ለመስራት ተስማሙ