"መንግሥት ጦርነት እያወጀ ነው" - ኦነግ

አለማየሁ እጅጉ እና ዳውድ ኢብሳ

"መንግሥት ጦርነት እያወጀ ነው" ሲል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከሰሰ፡፡ አስመራ ላይ የተደረገው ውል ገቢራዊ እንዳይሆንም መንግሥት እንቅፋት እየሆነ ነው ብሏል።

"መንግሥት ጦርነት እያወጀ ነው" ሲል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከሰሰ፡፡ አስመራ ላይ የተደረገው ውል ገቢራዊ እንዳይሆንም መንግሥት እንቅፋት እየሆነ ነው ብሏል።

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፓ) ሥራ አስፈፃሚ ትላንት ባወጣው መግልጫ የጥፋት ኃይሎች ኦሮሚያን የጦር አውድማ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ ነው፤ በክልሉ የፀጥታ ኃይል ላይም ግድያ እየተፈፀመ መሆኑን ገልፅዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

"መንግሥት ጦርነት እያወጀ ነው" - ኦነግ