የኦነግ ተዋጊዎችን ለመቀበል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር/ኦነግ/ ተዋጊዎችን ለመቀበል ወደ ጉጂ የተጓዙት የአባ ገዳዎች እና ሽማግሌዎች ከሁሉም ወገኖች ጋር በመነጋገር ለአቀባበል ሥርዓቱ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ተገለፀ።

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር/ኦነግ/ ተዋጊዎችን ለመቀበል ወደ ጉጂ የተጓዙት የአባ ገዳዎች እና ሽማግሌዎች ከሁሉም ወገኖች ጋር በመነጋገር ለአቀባበል ሥርዓቱ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ተገለፀ።

በዞኑ የሚገኙት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር/ኦነግ/ ተዋጊዎችም በሥምምነቱ መሰረት በአባ ገዳዎች እየተማሩ ይገባሉ ተብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኦነግ ተዋጊዎችን ለመቀበል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ