ኦፌኮ ሕዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ የጠየቃቸው በቂ ምላሽ እንዲያገኙ አሳሰበ

  • መለስካቸው አምሃ
ሕዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ያቀረባቸው ጥያቄዎች በቂ ምላሽ እንዲያገኙ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ ጠየቀ፡፡

ሕዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ያቀረባቸው ጥያቄዎች በቂ ምላሽ እንዲያገኙ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ ጠየቀ፡፡

በኦሮሚያ በሶማሌ ክልሎች ውስጥ የተፈጠረው ግጭት መንግሥት የሕዝብን ጥያቄዎች ላመመለስ የተጠቀመበት ስልት ነው ሲልም ከሰሰ፡፡

በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች ሰላማዊውን የሕዝብ ትግል ሌላ መልክ ለመስጠት የሞከሩ ኃይሎች እንዳሉም ፓርቲው ይናገራል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ኦፌኮ ሕዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ የጠየቃቸው በቂ ምላሽ እንዲያገኙ አሳሰበ