በእነ አቶ በቀለ ገርባ የቀረበው ማስረጃ በፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ አልተተረጎመም ተባለ

  • መለስካቸው አምሃ
ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረበውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ ዛሬም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ እንዳልተተረጎመ ታወቀ፡፡

ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረበውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ ዛሬም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ እንዳልተተረጎመ ታወቀ፡፡ ዓቃቤ ሕግ ተርጓሚ ተፈልጎ ማስረጃው በችሎት ላይ እንዲተረጎም ጥያቄ አቀረበ፡፡

የተከሳሽ ጠበቆች ይሕ የዓቃቤ ሕግ ማሰረጃ ታልፎ በቀረቡት ማስረጃዎች መሰረት ብይኑ እንዲሰጥ ጠየቁ፡፡ ፍርድ ቤቱ ለሚያዚያ አምስት ቀጠሮ ቆርጦ ሌሎች ትዛዞችንም ሰጥቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በእነ አቶ በቀለ ገርባ የቀረበው ማስረጃ በፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ አልተተረጎመም ተባለ