አዴፓ ህዝባዊ ንቅናቄ ሊያካሂድ ነው

አዴፓ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ በክልሉም ሆነ በሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ ሰፊ ህዝባዊ ንቅናቄ ሊያካሂድ ነው።

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ በማኅበራዊ፡ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ለሚያደርገው ሰፊ ህዝባዊ ንቅናቄ የክልሉ ተወላጆች ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አዴፓ ህዝባዊ ንቅናቄ ሊያካሂድ ነው