ኢትዮጵያውያን ከሚለያዩን ይልቅ የጋራችን የሆኑ እሴቶች ይበልጣሉ ሲል የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል፡፡
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኀ ፓርቲ ለውጡ የተገኘው በመላው ኢትዮጵያ መሆኑን የዘነጉና የቆየ ቁርሾ በማንሳት ሰላምና በመረጋጋት እንዳይኖር ይጥራሉ ያላቸውን ኃይሎች አወገዘ፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5