ይቻላል፤ ችለነዋል - ተሰናባች ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ

የፕሬዚዳንት ኦባማ የስንብትና የመጨረሻ ንግግር ቺካጎ - ኢሊኖይ፤

የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የስንብት ንግግርና የፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ ትንታኔ

ከአሥር ቀናት በኋላ ዋይት ሃውስን ለቀው ነፃ ዜጋ የሚሆኑት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ትናንት ማክሰኞ ማታ ለሀገራቸው ህዝብ የስንብት ንግግር አድርገዋል።

ፕሬዚደንቱ የስንብት ንግግራቸውን የአስተዳደራቸውን ያለፉት ስምንት ዓመታት ክንዋኔዎች አጉልተው ለማውሳት እና የአሜሪካ ዲሞክራሲ ስለተደቀኑበት የከፋፋይነትና የፖለቲካዊ ጥላቻ አደጋ ለማስጠንቀቅ ተጠቅመውበታል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ይቻላል፤ ችለነዋል - ተሰናባች ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ