በኒው ዮርክ ከንቲባ ላይ እየጨመረ የመጣው ሕጋዊና ፖለቲካዊ ጫና

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኒው ዮርክ ከንቲባ ላይ እየጨመረ የመጣው ሕጋዊና ፖለቲካዊ ጫና

የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ የሆኑት ኤሪክ ኤደምስ ከጉቦ እና ከምርጫ ዘመቻ ገንዘብ ጋራ በተገናኘ ሕጋዊና ፖለቲካዊ ጫና እየጨመረባቸው መጥቷል። የትረምፕ አስተዳደር የፍትሕ መሥሪያ ቤት ክሱ ውድቅ እንዲኾን መጠየቁን ተከትሎ፣ የኒው ዮርክ ከንቲባ ኤሪክ ኤደምስ ፈጽመዋል በተባለው የሙስና ወንጀል እና የምርጫ ዘመቻ ገንዘብ አያያዝን በተመለከተ ሲካሄድ የነበረው የፍርድ ቤት ሂደት እንዲዘገይ አንድ የፌዴራል ዳኛ አዘዋል።

የቪኦኤው ኤረን ራነን “ዘ ቢግ አፕል” በመባል ከምትታወቀው የኒው ዮርክ ከተማ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።