በኒው ዮርክ ከተማ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል አድርጎ መዘዋወር ይከልከል የሚለው ጥያቄ ጭቅጭቅ አስነስቷል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኒው ዮርክ ከተማ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል አድርጎ መዘዋወር ይከልከል የሚለው ጥያቄ ጭቅጭቅ አስነስቷል

በዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ "የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል (ማስክ) አድርጎ መዘዋወር ይከልከል" በሚል የተነሳው ጥያቄ ጭቅጭቅ አምጥቷል፡፡ መከልከሉን የሚደግፉ ሰዎች በከተማ ባቡሮች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመቆጣጠር እንደሚረዳ ይናገራሉ፡፡ ተቃዋሚዎች ደግሞ "ሲቪል መብቶችን ይጥሳል" በሚል ይከራከራሉ፡፡

አሮን ራነን ከኒው ዮርክ ያስተላለፈው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡ ከተያይዘው ፋይል ይከታተሉ።