ኒው ዮርክ እንደተለመደው ለገና በዓል ደምቃለች፡፡ የብሩክሊን አስደናቂ አብረቅራቂ የበዓል መብራቶች ከዓለም ዙሪያ ጎብኝዎችን ይስባሉ፡፡
በአሮን ራነን የተጠናቀረውን አጭር ዘገባ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
አሸብራቂዎቹ የኒው ዮርክ የገና መብራቶች ቱሪስቶችን ከመላው ዓለም እየሳቡ ነው