የሚወዱት ሰው ከእለታት በአንድ ቀን ድንገት የእርሶ ማንነት ቢጠፋቸው ምን ይላሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

አልዛይመር የተሰኘው የመርሳት በሽታ የማይመለስ እና እየባሰ በመሄድ ሙሉ ለሙሉ የትውስታ መጥፋት የሚያስከትል፣ የማሰላሰል ችሎታን እና ክህሎትን የሚያሳጣ፤ የወትሮ ጸባይን የሚቀይር እና ሰዎች ቀላል የሚባሉ ስራዎችን ሳይቀር ማከናውን እንዳይችሉ የሚያግድ ሲሆን በአብዛኛው እድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ በሆኑ ሰዎች ላይ የሚከሰት ነው፡፡ ስለበሽታው ይበልጥ ለመረዳት ሙሉ ጥንቅሩን ይመልከቱት፡፡