“ይካሄዳል” በሚባለው የገዥው ኢህአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ድርድር ዙሪያ እየተከናወኑ ባሉ ሥራዎች ላይ መረጃ ለጠየቀው በኢትዮጵያ የኖርዌይ ኤምባሲ ሰማያዊ ፓርቲ የበኩሉን ማስታወቁን አመልክቷል፡፡
አዲስ አበባ —
የእርስ በእርስ መተማመንን ሊገነቡ ይችላሉ ባላቸው፤ የታሰሩ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና አባላት መፈታት እንዲሁም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳትና በመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ የቅድሚያ ትኩረት እንደሚያድርግም አስታወቋል ሰማያዊ ፓርቲ፡፡
የኖርዌይ ኢምባሲም ከፓርቲው ጋር የተደረገውን ውይይት አረጋግጦ መንግሥትንና ሕጋዊ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ማነጋገር የተለመደ ሥራ እንደሆነ አመልክቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5