በደራ ወረዳ በቀጠለው የታጣቂዎች ጥቃት ነዋሪዎች እየሞቱና መኾኑን ነዋሪዎች ተናገሩ

የኢትዮጵያ ካርታ

የሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ የአንዳንድ ቀበሌዎች ነዋሪዎች በታጣቂዎች የሚደርሰውን ጥቃት በመሸሽ ቀዬአቸውንና ንብረታቸውን ጥለው እየሸሹ መኾናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

በደራ ወረዳ በቀጠለው የታጣቂዎች ጥቃት ነዋሪዎች እየሞቱና መኾኑን ነዋሪዎች ተናገሩ

የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ ከፍያለው አዳሬ ደግሞ፣ በደራ ወረዳም ኾነ በአጎራባች ወረዳዎች ለቀጠለው ጥቃት፣ የፋኖ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎችን ተጠያቂ አድርገዋል።

የመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች፣ ከሁለቱም ታጣቂ ቡድኖች ጋራ ውጊያ እያካሔዱ መኾኑንም፣ የዞኑ አስተዳዳሪ ገልጸዋል።