ዘጠና ኢትዮጵያዊያን ከየመን ተመለሱ

  • እስክንድር ፍሬው

ሳዑዲ አረቢያ መር የአየር ድብደባ የመን ዋና ከተማ ሰንዓ ላይ፤ መጋቢት 30/2007 ዓ.ም

Your browser doesn’t support HTML5

ዘጠና ኢትዮጵያዊያን ከየመን ተመለሱ

የመን ውስጥ እየተባባሰ የመጣውን ግጭት በመሸሽ የዛሬዎቹን ጨምሮ እስከአሁን ከዘጠና በላይ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሃገራቸው መመለሣቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ እንዳስታወቁት ለመመለስ ፈቃደኝነታቸውን በመግለፅ የተመዘገቡትን ሁለት ሺህ ኢትዮጵያዊያንና ወደፊትም የሚመዘገቡትን ለመመለስ ጥረቶች ቀጥለዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡