በኅዳሴ ግድብ ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን ወደፊት ለማራመድ የሚያስችል አዲስ ሃሣብ ማቅረባቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ጉብኝት ላይ ያሉት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰምሃ ሹክሪ አስታውቀዋል።
አዲስ አበባ —
በኅዳሴ ግድብ ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን ወደፊት ለማራመድ የሚያስችል አዲስ ሃሣብ ማቅረባቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ጉብኝት ላይ ያሉት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰምሃ ሹክሪ አስታውቀዋል።
ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያው አቻቸው ዶክተር ገበየሁ ወርቅነህ ጋር ያደረጉት ውይይት በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ማተኮሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ለቪኦኤ ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5