በአባይና በአዋሽ ላይ ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ተቋቋመ

Wollo University

በአባይና አዋሽ ወንዞች ላይ ምርምርና ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ወሎ ዩኒቨርሲቲ አቋቋመ። የማዕከሉ መቋቋም ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ኃብቶቿን በአግባቡ እንድትጠቀም ከማድረግ ባለፈ የዓለም አቀፉን ኅብረተሰብ የተዛቡ ምልከታዎች በማረምም የላቀ ሚና ይጫወታል ተብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በአባይና በአዋሽ ላይ ጥናት የሚያካሂድ ማዕከል ተቋቋመ