በሽብር የተዘጋው የናይጀሪያው ዳፕቺ ትምህርት ቤት ተከፈተ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር
ናይጀሪያ ውስጥ ላለፉት ሦስት ወራት ተዘግቶ የቆየ አሸባሪዎች ጥቃት ያደረሱበትና 109 ተማሪዎች የተጠለፉበት ትምህርት ቤት ተከፈተ።

ናይጀሪያ ውስጥ ላለፉት ሦስት ወራት ተዘግቶ የቆየ አሸባሪዎች ጥቃት ያደረሱበትና 109 ተማሪዎች የተጠለፉበት ትምህርት ቤት ተከፈተ።

ከተጠለፉት የሚበዙት ሴት ተማሪዎች ለቤተሰቦቻቸው የተመለሱ ቢሆንም ወደ ዳፕቺ ትምህርት ቤት ልጆቻቸውን ለመላክ የደህንነታቸው ጉዳይ እያሳሰባቸው መሆኑን ወላጆች እየተናገሩ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሽብር የተዘጋው የናይጀሪያው ዳፕቺ ትምህርት ቤት ተከፈተ