Your browser doesn’t support HTML5
አንድ ናይጄሪያዊ የሰብል በሽታን የሚለይ ሰው አልባ አውሮፕላን ፈጠረ
ከምግብ ዋስትና እጦት ጋራ በምትታገለው ናይጄሪያ፣ ወጣቶች እና ትናንሽ የንግድ ተቋማት የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ ለመቀየር ጥረት እያደረጉ ነው። ለምሳሌ፣ በካዱና ግዛት የሚኖረው ሻምሱዲን ጅብሪል የሰብል በሽታዎችን መለየት የሚችል ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ፈጥሯል።
አልሃሰን ባላ ከአቡጃ ያደረሰንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።