ናይጄሪያ የግብርና ምርቷን በብዛት ወደውጭ ለመላክ የምታደርገው ዝግጅት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ናይጄሪያ የግብርና ምርቷን በብዛት ወደውጭ ለመላክ የምታደርገው ዝግጅት

ናይጄሪያ የዓመቱ የግብርና ምርት የውጪ ንግድ መናሀሪያ እንድትሆን የሚፈልግ መሆኑን የሀገሪቱ መንግሥት አስታወቀ፡፡ ይህንንም ለማሳካት "በመሬታችን ውጤት እንጠቀም" የተባለ መርሃግብር የዘረጋ ሲሆን ዕቅዱ ሀገሪቱ በነዳጅ ሀብት መተማመኗን ለመቀነስ የታለመ መሆኑ ተመልክቷል፡፡

ኤሜካ ጊብሰን ከአቡጃ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።