ናይጄሪያ በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጾታዊና ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ለማስቆም የወጡ በርካታ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ፈራሚ ብትሆንም፣ ችግሮች እንደቀጠሉ ናቸው። በመሆኑም ጥቃት አድራሽ ወንጀለኞችን ተጠያቂ የሚያደርጉ አዳዲስ ሕጎች እንዲወጡ ይፈልጋሉ።
ዘገባው ቲሞቲ ኦቢየዙ ከናይጄሪያ ያጠናቀረው ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
በናይጄሪያ ጾታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ጠንካራ ሕጎች እንዲወጡ ጠየቁ