በናይጄሪያ በሀገር ክህደት የተከሰሱ 10 የመንግሥት ተቃዋሚዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በናይጄሪያ በሀገር ክህደት የተከሰሱ 10 የመንግሥት ተቃዋሚዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

በናይጄሪያ በተከሰተው የኑሮ ውድነት ምክንያት ባለፈው ወር ከተቀሰቀሰው ፀረ-መንግስት ተቃውሞ ጋር በተያያዘ 10 ሰዎች በሀገር ክህደት ወንጀል ተከሰው ትላንት ሰኞ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ተከሳሾቹ ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የሞት ቅጣት ሊጠብቃቸው ይችላል።

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወገዘውን ይህን የክስ ጉዳይ አስመልክቶ ቲሞቲ ኦቢዙ ከአቡጃ ተከታዩን ዘግቧል ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡