በናይጄሪያ የማዕድን ማውጣት የአካባቢ ደኅንነት ተጽእኖ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በናይጄሪያ የማዕድን ማውጣት የአካባቢ ደኅንነት ተጽእኖ

ለአያሌ ዓመታት ትኩረታቸውን በነዳጅ እና ጋዝ ላይ አድርገው የኖሩት የናይጄሪያ ባለሥልጣናት፣ ለማዕድን ኢንዱስትሪው ትኩረት እየሰጡ ናቸው። ይህም፣ የአገሪቱን የምጣኔ ሀብት መሠረት ለማስፋት የያዙት ጥረት አካል እንደሆነ ተገልጿል።

ይሁን እንጂ አገሪቱ፣ እስከ አሁን ሥራ ላይ ሲውሉ በነበሩት የማዕድን ማውጣት መንገዶች እና ያለሕጋዊ ፈቃድ በሚካሔድ የማዕድን ቁፋሮ የተነሣ ከደረሰባት የአካባቢ ጉዳት አሁንም ሙሉ በሙሉ አላገገመችም፡፡

ቲመቲ ኦቢዬዙ ከናይጄሪያ ፕላቶ ክፍለ ግዛት ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።