በናይጄሪያ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ፣ ከ800 በላይ የሚኾኑ ግድያዎች ከሕግ ውጭ እንደተፈጸሙ፣ “ግሎባል ራይትስ” የተሰኘ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን አስታወቀ።
በዚህ ዓመት አጋማሽ ላይ ብቻ፣ ከ120 በላይ ግድያዎች እንደተፈጸሙ፣ ሪፖርቱ ገልጿል። ናይጄሪያውያን በሕግ አስከባሪዎች ጭካኔ ምክንያት በስጋት እንደሚኖሩም ሪፖርቱ አመልክቷል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡