ናይጄሪያ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ ታክሲዎችን በማስተዋወቅ ላይ ትገኛለች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ናይጄሪያ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ ታክሲዎችን በማስተዋወቅ ላይ ትገኛለች

የአየር ንብረት ለውጥ በሉላዊቷ ዓለም ላይ ቀውስ እየፈጠረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ አካባቢን ጠብቆ ለማቆየት ዘላቂነት ያላቸው መፍትሄዎች ከምንጊዜውም ይበልጥ አስፈላጊ ሆነዋል።

በናይጄሪያ፣ እንደ ዑበር ዓይነት የታክሲ ግልጋሎት የሚሰጡ 200 የኤሌክትሪክ መኪናዎችን አንድ የግል ድርጀት አሰማርቷል። ኩባንያው እንደሚለው ተነሳሽነቱ አካባቢን ጠብቆ ለማቆየት የተወሰደ አንድ ርምጃ ነው።

ጊብሰን ኢሜካ ከአቡጃ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያግኙ።