በአፍሪካ የኑሮ ውድነት ማኅበራዊ ሁከት እንዳይቀስቅስ ተሰግቷል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ የኑሮ ውድነት ማኅበራዊ ሁከት እንዳይቀስቅስ ተሰግቷል

ኢትዮጵያ፣ አንጎላ እና ኬንያን ጨምሮ፤ በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት የሚታየው የነዳጅ፣ የምግብና የሌሎችም ሸቀጦች ዋጋ እየጨመረ መምጣት የማኅበራዊ ሁከት ሊያስነሳ እንደሚችል የአፍሪካ ልማት ባንክ አስጠንቅቋል።

በአፍሪካ የሕዝብ ብዛት ቀዳሚ በሆነችው ናይጄሪያ የሚታየውን የኑሮ ውድነት በመቃወም፣ የአገሪቱ ዜጎች ሰልፍ ወጥተዋል። በምላሹ መንግሥት ከአገሪቱ ጎተራ እህል እንዲሰራጭ አድርጓል።

ቲመቲ ኦቢይዙ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።