ናይጄሪያ ውስጥ በስሕተት ሲቪሎችን የገደለው የአየር ጥቃት ጉዳይ

  • ቪኦኤ ዜና

ሶኮታ፣ ናይጄሪያ

የናይጄሪያ ባለሥልጣናት በሰሜን ምዕራቧ ክፍለ ግዛት ሶኮታ ውስጥ በፈረንጆች ገና ዕለት ቢያንስ አስር ሰዎች በተገደሉበት የአየር ጥቃት ጉዳይ ምርመራ ጀምረናል ብለዋል፡፡ የጦር ኅይሉ በበኩሉ የአየር ጥቃቱ በአካባቢው የሚንቀሳቀስ አዲስ ታጣቂ ቡድንን እንጂ ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ አልነበረም ብሏል፡፡

ቲመቲ ኦቢዬዙ ከአቡጃ ያስተላለፈውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ናይጄሪያ ውስጥ በስሕተት ሲቪሎችን የገደለው የአየር ጥቃት ጉዳይ