ኤኮዋስ ከኒዤር ወታደራዊ ሁንታ ጋራ ለመደራደር እየሞከረ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ኤኮዋስ ከኒዤር ወታደራዊ ሁንታ ጋራ ለመደራደር እየሞከረ ነው

የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር ማኅበረሰብ(ECOWAS)፣ ከኒዤር ወታደራዊ ሁንታ ጋራ ድርድር ለማካሔድ እየሞከረ ነው።

ሁንታው፣ ባለፈው ሐምሌ ወር ከሥልጣን አስወግዶ በቁም እስር ላይ ያዋላቸውን ፕሬዚዳንት መሐመድ ባዙምን እንዲለቅና ዴሞክራሲያዊው አስተዳደር የሚመለስበትን ጊዜ እንዲያፋጥን፣ ቀጣናዊ ማኅበረሰቡ ግፊት እያደረገ ነው። ተንታኞች ግን፣ ጥረቱ አይሳካም የሚል ስጋት አላቸው።

ቲመቲ ኦቢዬዙ ከናይጄሪያ አቡጃ ያጠናቀረውን ዘገባ፣ ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች።