ህወሓት አዴፓን ከሰሰ

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን እየበተነ ያለው ከዚህም ከዛም የተሰባሰበ የትምክህት ኃይል እንደሆነና ይህ ኃይል ዕድል አግኝቶ እንደፈለገው እንዲሆን እያደረገ ያለው ደግሞ የኢህአዴግ አባል ድርጅት የሆነው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ በማለት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ አዴፓን ከሰሰ።

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከትናንት በስትያ አስቸኳይ ስብሰባ ከአካሄደ በኋላ መግለጫ አውጥቷል::

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ህወሓት አዴፓን ከሰሰ