የትግራይ ክልል መንግሥት የጦር ምርኮኞች እንዲለቀቁ መወሰኑን አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ክልል መንግሥት 4208 የጦር ምርኮኞችን እንዲለቀቁ መወሰኑን ዛሬ አስታወቀ። ክልሉ እንዲለቀቁ ወስኖ ባዘጋጀው የሽኝት መርሃ ግብር ላይ መገኘቱን ገልፆ ዘገባ የላከልን ሙሉጌታ አፅብሃ ነው።