የፎቶ መድብሎች የወል መቃብር በኒው ዮርክ ኤፕሪል 10, 2020 አስተያየቶችን ይዩ የኮሮናቫይረስ በሽታ/ኮቪድ19 ወረርሽኝ ከተስፋፋባቸው የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች አንዷ በሆነችው ኒው ዮርክ ባለስልጣናቱ የወል የቀብር ስፍራ አዘጋጅተዋል። በኒው ዮርክ ግዛት ውስጥ በኮቪድ19 ምክንያት ከ7 ሺህ ሰው በላይ ሞቷል።