የአዲስ ዓመት በዓል በስደት ላይ ባሉ ወገኖች ዘንድ እንዴት ተከበረ?
ዋሺንግተን ዲሲ —
የአዲስ ዓመት በዓል በስደት ላይ ባሉ ወገኖች ዘንድ እንዴት ተከበረ? ወደ የመን ደውለን ያነጋግርናት አንዲት እናት በትካዜ ነው የተቀበለችው። ሰንዓ የምትኖረው ሰብለ ዮሃንስ የሰባት ወር ህፃን ልጅ አላት። ምን በዓል አለ? ባሌ ነብይ ተስፋዬ እና ጓደኛው መጽሃፍ ቅዱስ ቦርሳችሁ ውስጥ ተገኘ ተብለው ከታሰሩ ሁለት ወራቸው ነው ብላናለች?
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5