በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አማካይነት መረጃ መሰብሰብ አያሌ አዎንታዊ ውጤቶች እንዳሉት ተገልጿል።
አዲስ አበባ —
በተንቀሳቃሽ የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች መረጃዎችን በመሰብሰብ ለአፊሪቃ ሀገሮች ውጤታማ ፖሊሲ የመቅረጽና ውሳኔ የመስጠት አቅማቸውን ለመገንባት የሚያስችል ፕሮጀክት ተጀመረ። መረጃዎቹን በነዚህ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አማካይነት መሰብሰብ አያሌ አዎንታዊ ውጤቶች እንዳሉትም ተገልጿል።
ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ ከአዲስ አበባ ከላከው ዘገባ ዝርዝሩን ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5