የፓርቲዎች ውኅደት በአዲስ አበባ

  • መለስካቸው አምሃ

የፓርቲዎች ውኅደት

ከስድስት በላይ በሆኑ ፓርቲዎችና እንቅስቃሴዎች ውኅደት የተቋቋመው ሃገርቀፍ ፓርቲ መሥራች ጉባዔውን ዛሬ ጀምሯል፡፡ መጠሪያ ስሙንም በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡

ፓርቲው ፌደራላዊ የመንግሥት አወቃቀርና ፕሬዚዳንታዊ የአስተዳደር ሥርዓትን እንደሚያራምድ በረቂቅ ፖለቲካ መርኃ ግብሩ ገልጿል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የፓርቲዎች ውኅደት በአዲስ አበባ